420sqm entire building for sale at Semit price in Ethiopia

Price : 85,000,000.00 ETB

Property Details

ሰሚት  ጎላጎል ሪልስቴት  g+3     አፖርታማ ህንፃ ሽያጭ ጠቅላላ ስፋት = 420 ካ.ሜ በይዞታ ፤ 380 ካ.ም በካርታ የ 6  አባዎራ   ነው 6ቱም ቤቶች  ባለ 3 መኝታ ናቸው ። በፍሎር 2 አባወራ ነው ቤዝመንቱ ለጂም ቤት ፤ ለመጋዘን    እና ለሚፈልጉት ነገር ይሆናል                 ግቢው  ለ6 አባዎራዎች የሚሆን  መኪና  ፖርኪንግ አለው ባንክ 40 ሚሊዮን አለው ለእጁ 45 ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ = 85 ሚሊዮን ብር              2% ኮሚሽን ለተጨማሪ መረጃ +25******* ቴሌግራም- https://t.me/belegrateful whatsapp +25******* #የሪልስቴትስያጭአማካሪ #የግንባታቦታ #አፓርታማ #ኮንዶሚኒየም #ቅንጡቤት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባኢትዮጵያ #apartment #villa #realestate #land #plot #addisababa code171