real estate apartment price in Ethiopia

Price : 1,200,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Property for: For Sale
  • Area (m²) : 111

Property Details

በአያት አየር መንገድ (et village) ሳይት ጎን ላይ 80% የተጠናቀቀዉን አፓርትመንቶችን በማስተዋወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ: 111ካሬ እና 122 ካሬ ባለ 3 መኝታ:143ካሬ ፣156ካሬ እና 170ካሬ 1 kare=75,000birr የማስረከቢ ደረጃ: በከፊል ግንባታ( semi finished) ማስረከቢያ ጊዜ፡ 6 ወር ቅድመ ክፍያ 30% 50% ባንክ የተመቻቸለት አስተማማኝ ሊፍት መጠባበቂያ ጀነሬተር በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር ለትራንስፓት ምቹ ለልጆች ትምህርት ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ጂም, እስፓ, እና ሳውና የተዘጋጀለት የበለጠ መረጃ ለማግኘት: 095*******