2bdrm 125.4m² apartment for sale at CMC የተባበሩ ለሚኩራ ፓርክ ፊትለፊት price in Ethiopia

Price : 80,000.00 ETB

Property Details

ድሪም ቢውልደር real estate በCMC አደባባይ ለሚኩራ ፓርክ infront  23,000 M² ላይ ያረፈ compound መኖሪያ village በሽያጭ ላይ            Down payment  10% ሁሉም የቤት አማራጮች በቂ የተፈጥሮ birrሃን የሚያገኙ አትርፈው ሸጠው ለመውጣት resale የተመቻቸ በሁለት አመት ከ6ወር የሚረከቡት flexible payment በ10  ዙር ተከፍሎ የሚጠቃለል ከ79  M² starting from        ባለ-1 bedroom(79.9፣91.4)        ባለ-2 bedroom(125.4፣127.3)        ባለ-3 bedroom(169) 3 Basement parking and ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ የተገጠመለት በእያንዳንዱ ህንፃ 9 ሜትር ርቀት አላቸው የመኪና  and የሰዎች መcompoundያ የማይገናኝ ሲሆን የመኪና እንቅስቃሴ በBasement only በመሆኑ ሰዎች ያለምንም ስጋት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ያስችላል። የእንግዳ መቀበያ and ማረፊያ ኢንተርኮም ሲስተም የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ swimming pool ጅምናዚየም አረንጓዴ ስፍራ የህፃናት መጫወቻ መሮጫ ትራክ የከርሰምድር ዉሃ backup generator ለሰርግ፣ለልደት ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚያገለግል ሰገነት ያለው modern ሊፍት የተገጠሙለት የተለያዩ ቅናሾችም ተዘጋጅተዋል      price M² 1,412 usd /79,947 birr/ ባለ-1 bedroom 79.9  M² Total price 6,389,399 birr Down payment 638,939 birr ባለ-2 bedroom 125 .4  M²  Total price 10,025 408 Down payment 1,002,540 birr ባለ-2 bedroom 127 .4  M²  Total price 10,188,501  birr Down payment 1,019,850 birr ባለ-3 bedroom 169.9  M² Total price 13,584,669birr  Down payment 1,358,466 birr