ለሽያጭ የቀረበ መጋዘን price in Ethiopia

Price : 31,000,000.00 ETB

  • Posted
    5 months ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

ለሽያጭ የቀረበ ቦታ ቃሊቲ ክ/ከተማዉ ዙሪያ ....!!!  < 432 >> m አጠቃላይ ካሬ  በካርታ 432 m2 ያረፈበት  መጋዝን 360 m2 ያለበት ቦታ የዉስጥ ኮብል ዳር ተሳቢ ማስገባት ይችላል ከኮሪደር ልማት ነፃ የሆነ ቦታ ካርታዉ ለመኖሪያ መሆን የሚችል ቦታ ነዉ አጠቃላይ ሰፈሩ ወደ አፓርትመንት እየተቀዬረ ያለ ቦታ ካርታዉ ዲጂታል በመሆኑ ለግብይት ቀላል ነዉ ቃሊቲ ዉስጥ እጅግ ተወዳጅ ቦታ በመሆኑ ዉድ ደንበኞች ቦታዉን ካዩት የሚወስኑበት በመሆኑ እንዲያዩት እመክራለዉ አሁን በወር 90,000  ብር እያስገባ ያለ ቦታ መብራት 3 phase እና single phase አለዉ  ዋጋ 31,000,000  ሚሊዬን ብር /ድርድር አለዉ 091******* https://t.me/+art33n97v61jmdi0