Two bedroom 3 bathroom 120-204sq.m apartment for sale at አያት አደባባይ price in Ethiopia

Price : 110,000.00 ETB Fixed

Property Details

በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ነው ፡ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን ለመኖሪያ እንድሁም ለኢንቨስትመንት አማራጮችን በሂል ቦተም መዝናኛ ግቢ ውስጥ አያት አደባባይ ፊት ለፊት ሂል ቦተም ሪል እስት አቅርበንልዎታል **ብዙዎች ለ15 ዓመታት በመዝናኛው የወደዱት; ፡እዝው መዝናኛ ግብያችን ሁለት ብሎኮችን ይዘንላችሁ መጥተናል፡ ይህ የመጀመሪያ ብሎካችን 100% የተጠናቀቀ በፈጣን የግንባታ ህደት ሁለት ዓመት ባልሞላ ሙሉ finishing የጨረስንለት በ floor 4ቤት ብቻ ያለው " ሁለተኛ ብሎካችን 1ዓመት ውስጥ 12ኛ floor ደርሰን partion የጨረስንለት አፓርታማው ያካተታቸው የግል የመኪና ማቆሚያ ኤሌክትሪካል ጀነሬተሮች አሳንሰር የከርሰምድር ውሃ ከበቂ ከውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ ( garbage shooter ) ጥራታቸውን በጠበቁ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች የተጠናቀቀ ለተለያዪ ዝግጅቶች የሚውል ሰፊ የጋራ ቴራስ በሂል ቦተም ቭለጅ አፓርትመንት  የሚያገኟቸው ተጨማሪ አገልግሎቶች green space, gym tennis court ample parking restaurant outdoor bar spa children playground hair salon ሂል ቦተም ስታንዳርድ ሀሉም ዘመናዊ ነገሮች የተሟሉለት አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ማለት ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪም የእድሜ ልክ እድል ነው። ጥሪቶን ለልጅዎ ያስቀምጡ !!!