elyon house price in Ethiopia

Price : 42,000.00 ETB

  • Posted
    5 months ago

Property Details

ሰላም ሰላም ለቤትና ለሬስቶራንት የሚሆኑ ማድረቂያ ማሽኖችን ለአጭር ጊዜ በቅናሽ እየሸጥን እንገኛለን። ስራ ለሌላችሁ; ብር ኖሯችሁ ምን ልስራ ለምትሉ; ለእናት ለቤተሰባችሁ ባሉበት ስራ እንዲሰሩ ስጦታ መስጠት የምትፈልጉ; የአዛውንት አባት እናቶቻችሁ ጤና ለመጠበቅ በጣም ዘርፈ ብዙ ስራ ልትሰሩበት የምትችሉበት ማሽን እነሆ ብለናል። ጥቅሞቹም - ስጋ ወደ ቋንጣ ለመቀየር - እንጀራ ድርቆሽ ለመስራት - ኩኪሶችን ለመስራት - ቅመሞችን ለማድረቅ - የፍራፍሬ ሻሂ ቅጠሎችን ለማዘጋጀት - የድንችና የአትክልቶች ፎርኖ ዱቄት ለማዘጋጀት - የልጆች ልብሶች እና ካልሲዎችን ለማድረቅ ብሎም ሳይበላሹ ለማቆየት ከፍሪጅ 10 እጥፍ የሚመርጡት በውስጡ የሚኖሩትን ገንቢ ንጥረ ነገሮች ይዞ የሚቆይ ማሽን አሁኑኑ ይዘዙ። ለበለጠ መረጃ በ 071******* ይደውሉ።