Threebdrm 3 bathroom 105sq.m apartment for sale at CMC by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 8,000,000.00 ETB

Property Details

ይሄ ቤት (cmc ላይ) ስንት እንደገባ ይዉቃሉ ጠቅላላ ዋጋ= 8,556,897 ብር ነው የዚ ቅድመ ክፍያ =8%=684,551.84 ብር ነው cmc ሳይት (ሚካኤል ጀርባ) ላይ የሚገኝ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ ለሽያጭ️️ ️ ስፋት 107 ካሬ ሜትር በውስጡ የያዛቸው ክፍሎች ️ 1 ሰፊ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል ️ 3 መኝታ ቤት ️ 1 ማብሰያ ክፍል ️ 3 መፀዳጃ እና መታጠቢያ ክፍል ️ ሊጠናቀቅ የደረሰ ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ. ለበለጠ መረጃ ️+25******* ይፍጠኑ ባለ2 መኝታ 5,700,000 ብቻ >> 570 ሺ ቅድመ ክፍያ ባለ3 መኝታ 7,197,000 ብቻ>>> 700 ሺ ቅድመ ክፍያ ታማኝነት መለያችን ነው። ቀሪውን በ7 ዙር ክፍያ ያለምንም ተጨማሪ ወለድ እስከ 3 አመት ካሬያቸው 72 ካሬ 90ካሬ 105 *******5 ካሬ ናቸው ተጨማሪ የካሬ አማራጮችም አሉን በካሬ 79,971ብቻ ለተጨማሪ መረጃ ️ 09 ******* ደውሉልን --------------------------------------------------------// በ3 ሚሊየን ብር ሱቅ መግዛት እንደሚችሉ ያቃሉ? ለዚያውም በ617,000 ብር ብቻ ቅድመ ክፍያ ለንግደዎ ከ50 ሺ በላይ እለታዊ ጎብኚዎች ባሉት የዲያስፖራና የዶላር መነሃሪያ የሆነውን በኢትዮጵያ ትልቁን የገበያ ማእከል ገንብተን ፊኒሺንግ ላይ ነን ። ለባንክ ። ለሱፐርማርኬት ። ለፋርማሲ ። ለፈርኒቸር ። ለዳቦናኬክ ።ለኮስሞቲክስ ። ለኪዎክስ ። ለካፌና ሬስቶራንት ።ለጀነራል ትሬዲንጎች። ለሁሉም የንግድ ዘርፍ የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን በርካሽ እና በቀላል ያከፋፈል ዘዴ ገዝተው ባለቤት ይሁኑ ያግኙን።