shops for sale apartment price in Ethiopia

Price : 3,900,000.00 ETB

  • Posted
    4 months ago
  • Property for
    For Sale
  • Condition
    Semi-furnished

Property Details

የንግድ ሱቆችን በፒያሳ 
️  ከሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት ባለ 5 ወለል ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ማዕከል ከቴምር ፕሮፐርቲስ 
️ ከ900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 
️ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደምርጫዎ የቀረበ
️ ግንባታው በ1 አመት ከ 6 ወራት ተጠናቀው የሚረከቡት
️ ከ$ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ጭማሪ ስጋት ነፃ ሆነዉ የግንባታ ሂደቱን መሠረት አድርገዉ ከፍለው የሚያጠናቅቁት
መገኛ ቦታዉ 
️ ከመርካቶ በቅርብ ርቀት፣ የአዉቶብስ እና ባቡር ጣቢያ መሀል፣ ከአራዳ ጊዩርጊስ ፊት ለፊት፣ የታክሲ መዉጫ እና መዉረጃ እንደመሆኑ ጥሩ የንግድ እንቅስቃሴ አለበት።
️ ነግደው የሚያተርፉበት፣ አከራይተዉ ጠቀም ያለ ገቢ የሚያገኙበት፣ መልሰዉ ቢሸጡት የሚጠቀሙበት ልዩ እድል
️ የቀሩን ውስን ሱቆች ስለሆኑ በ09-******* ይደውሉልን