Onebdrm 79sq.m apartment for sale at CMC price in Ethiopia

Price : 98,000.00 ETB

  • Posted
    3 months ago
  • Property for
    For Sale
  • Condition
    Semi-furnished
  • Area (m²)
    79
  • Bedroom
    1
  • Bathrooms
    1
  • Site
    CMC

Property Details

በነፋሻው መንደር ሲ.ኤም.ሲ ላይ (hill side view) ያለው በ10% ቅድመ ክፍያ እና የረጅም ጊዜ ባንክ የተመቻቸለት! ምርጥ አጋጣሚ! ባንክ የተመቻቸለት: በረጅም ጊዜ ክፍያ ከባለ 1- 3መኝታ 79ካሬ, 91ካሬ, 107ካሬ,127ካሬ, 142ካሬ እና 165ካሬዎች +25******* የተባበሩት(c.m.c መንደራችን የሚያካተው አገልግሎቶች፥ ▶️ ከምድር ወለል በታች የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ፣ ▶️ ለሁሉም አፓርትመንት ነዋሪዎች አጠቃላይ የደህንነት ካሜራዎች (cctv and video entry system) ▶️ አሳንሰሮች (elevators) ▶️ ጀነሬተር (generators) ▶️ ማአከላዊ የቴለሌቭዠን መቀበያ (master antenna and tv system) ▶️ የመኪና ቻርጀር፣ ሶላር ሲስትም ▶️ የእሳት አደጋ መከላከያ (fire fighting system) ▶️ የከርሰ ምድር ውሀ፣ የውሀ ማጠራቀሚያና መሳቢያ (underground water, water reservoir and water pump) ▶️ የቆሻሻ ማስተላለፊያና ማጠራቀሚያ ስፍራ (garbage shooter and collection ) ▶️ መዋኛ ገንዳ (swimming pool) ▶️ የቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ (basketball court) ▶️ የልጆች መጫወቻ ቦታ (playground) ▶️ የሩጫ ትራክ እና የብስክሌት ቦታ (running track and biking area) ▶️ ጂምናዚየም (gymnasium ) ▶️ ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ (spacious green area ) ▶️ ዘመናዊ የገበያ አካባቢ (modern retail area ) ️ለበለጠ መረጃይደዉሉልን 094*******