አያት አዲስ መንደር apartment price in Ethiopia

Price : 11,288,000.00 ETB

  • Posted
    3 months ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

በካሬ 68,000 የማስታወቂያ ዋጋ አያት ጊፈት መንደር ( ፈርስ ቤት) 🧶2ቤቶች ብቻ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ አያት ፈረስ ቤት ጋር 80 % ግንባታ ያለቀ አፓርታማ ለሽያጭ እቅርበናል :: ዘመናዊ አሳንሰር  ለመብራት መቆራረጥ ተለዋጭ የሃይል አማራጮችን የያዙ የተሟላ የውሃ ውሃ አቅርቦት ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (parking ) የተዘጋጀላቸው ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ (club house ) ያላቸው እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ የዚህ ልዩ አጋጣሚ ተጠቃሚ በመሆን ካሉን ውስን ቤቶች የድርሻዎን ይውሰዱ:: 129 ካሬ .... 2 መኝታ 154 ካሬ .....3 መኝታ+ የሰራተኛ ክፍል 166 ካሬ .....3 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል #location :-ካዛንቺስ ስለ አከፋፈል...ቢሮ ለመምጣት...ሳይት ለማየት መሉ መረጃ ለመውሰድ ይደውሉ 097*******