apartment homes & shop price in Ethiopia

Price : 79,900.00 ETB

Property Details

በመጠናቀቅ ላይ ያሉት ሳይቶቻችን
️09-*******
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
ቅናሹ ለውሰን ቀናት ብቻ ይቆያል
በካሬ 79,917ብር
ግንባታቸው 85% በደረሱት ሳይቶች ይህም ማለት በሲ ኤም ሲ ሚካኤል ፣ በአያት ሂል ቦተም ሳይት በካሬ ከ79,971 ብር ጀምሮ እየተሸጠ ይገኛል።         
በ8% ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት መግዛት ይቻላሉ ።
️ሳይት የሚገኝባቸው ቦታዎች
እጅግ ነፋሻማ አየር ባለው
️cmc ሚካኤል አያት ግራደሞል
️አያት ባቡር ጣቢያ hill bootm
️cmc አደባባይ አለፍ ብሎ ፀሀይ ሪልእስቴት አጠገብ (meri1)
️zone 3 ለሚኩራ
️ጣፎ መሥመር ሊና ሳይት(lina)
ሁሉም ሳይቶቻችን ደረጃዉን የጠበቀ ቅንጡ ሊፍት፣ ጋርቤጅ ሹት ፣የከርሰምድር ዉሀ፣ስታንድባይ ጀነሬተር የተገጠመለት ዘመናዊ አፓርትመንት ናቸው።
️ የካሬ አማራጮች
ባለ 1 መኝታ
         -70 ካሬ
        - 60 ካሬ
ባለ 2 መኝታ
         - 70ካሬ
          -72 ካሬ
          - 100 ካሬ
ባለ 3 ምኝታ
         -110 ካሬ
         -107 ካሬ
          -115 ካሬ
        - 120 ካሬ
         - 130 ካሬ
        -145 ካሬ
ባለ 4 ምኝታ  -150 ካሬ
️ ለምሳሌ   
  #ለምሳሌ:- 60m² ሰርተን ብንመለከት
በካሬ = 79,971 ብር × 60 ካሬ
ሙሉ ዋጋ = 4,798,260 .ብር
ቅድመ ክፍያ 8% = 383,860.8 ብር
ቀሪውን በ7 ዙር ቀስ በቀስ በረጅም ጊዜ የሚከፍሉት ነው።
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በመሆኑ ፍጠንው ይደውሉ የቤት ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም
ለቢሮና ሳይት ቀጠሮ
️094*******