ቦሌ ላይ በማይታመን ዋጋ fixed price apartments at bole price in Ethiopia

Price : 9,200,000.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Property for
    For Sale
  • Bedroom
    1
  • Bathrooms
    1

Property Details

ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በቦሌ አደይ አበባ እስታድየም ከብሉ እስካይ ሆቴል ጎን ላይ ከ ባለ1 መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶችን በማይታመን ዋጋ መሐል ከተማ ላይ ሽያጭ ጀምረናል
ባለ 1 መኝታ
79.2ካሬ
80 ካሬ
86.4 ካሬ
ባለ 2 መኝታ
119 ካሬ
ባለ 3 መኝታ
131 ካሬ
semi finished እና full finished አማራጮች
70%ቱን በግንባታ ሂደት ልክ ከፋለዉ የቀረዉን 30% ደግሞ ቤቶን ተረክበዉ እየኖሩበት መክፈል ይችላሉ።
በ 2 ዓመት የምረከቡት
በኢትዮጵያ ብር fixed price
6-20% ቅናሽ ከ30% ጀምሮ ለሚከፍል
ሱቆች ከ 12 ካሬ እስከ 52 ካሬ አማራጮች
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን