ኦቪድ ሪል እስቴት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በግንባታው ዘርፍ ግምባር ቀደም ሪል እስቴት ነው። apartment price in Ethiopia

Price : 68,000.00 ETB

  • Posted
    3 months ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

ኦቪድ ሪል እስቴት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በግንባታው ዘርፍ ግምባር ቀደም ሪል እስቴት ነው። የአልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂን መጠቀማችን ቤቶችን ባስቀመጥነው ጊዜ ገደብ አጠናቀን በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቻችን ለማቅረብ አስችሎናል። ይፍጠኑ ከስቱዲዮ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 092*******