temer properties apartment price in Ethiopia

Price : 2,900,000.00 ETB

  • Posted
    3 months ago
  • Property for
    For Rent

Property Details

በ መሃል ፒያሳ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በረጅም ጊዜ የሚከፍሉት በመሃል ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ት/ት ቤት ጀርባ ላይ በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸያጭ ቀርበዋል ከ ስቱዲዮ አስከ ባለ 3 መኝታ ከ 46-111ካሬ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ 4ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ :- የእሳት መቆጣጠሪያ ዘመናዊ የደርቅ ቆሻሻ ማሶገጃ ለደስታ ለሀዘን ለልዩ ልዩ ዝግጅቶች የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ የ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት የ 24ሰዓት የካሜራ አገልግሎት (cctv service) እደሉ ሳያመልጦት ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ ለበለጠ መረጃ 099******* ይደወሉ