2 bedroom 72sqm apartment for sale at Ayat by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 5,757,910.00 ETB

Property Details

50% ቅናሽ የተደረገባቸው የ ኣያት መኖርያ ቤቶች ቅድመ ክፍያቸው ከ 380,000 ብር ጀምሮ በ ኣዳዲስ ሳይቶቻችን ላይ ሽያጭ ጀምረናል! የሳይት ቦታ 1,cmc ሚኪኤል(ዎሰን) ከ 80% በላይ ያለቀ 2,ኣያት ባቡር ጣብያ ኣጠገብ(በማለቅ ለይ ያለ) 3,መሪ ፅሃይ ሪል እስቴት ኣጠገብ(ኣዲስ ሳይት) 4,ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ኣጠገብ(ኣዲስ ሳይት) 5,ጣፎ ሊና(በመገንባት ላይ የሚገኝ) አከፋፈል የመጀመሪያ ዙር ክፍያ 15% (ለሲኤምሲ ሚካኤል ሳይት, አያት ባቡር ጣቢያ ሳይት እና ሊና ሳይት) 8%(መሪ እና ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ጎን ያሉት ሳይቶች) ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ ሙሉ ዋጋ = 4,798,260 .ብር ቅድመ ክፍያ 8% = 383,860.8 ብር ቀሪውን በ7 ዙር ቀስ በቀስ በረጅም ጊዜ የሚከፍሉት ነው። #የካሬ_አማራጮች:- 70 ካሬ -ባለ 1 መኝታ 72 እና 90 ካሬ-ባለ 2 መኝታ ️107ካሬ -ባለ 3 ምኝታ ️110 ካሬ - ባለ 3 ምኝታ ️115 ካሬ -ባለ 3 ምኝታ ️120 ካሬ -ባለ 3 ምኝታ ️127 ካሬ- ባለ 3 ምኝታ ️138 ካሬ - ባለ 3 ምኝታ ️145 ካር(g+1 duplex apartment ሁሉም ሳይቶቻችን ደረጃዉን የጠበቀ ቅንጡ ሊፍት፣ ጋርቤጅ ሹት ፣የከርሰምድር ዉሀ፣ስታንድባይ ጀነሬተር የተገጠመለት ዘመናዊ አፓርትመንት ናቸው። ለበለጠ መረጃ +25*******/+25******* ኣያት/ዞሮ መግብያየ