dema hope apartment price in Ethiopia

Price : 9,085,000.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት አፓርትመንት እና ሱቆች በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ነው። ቦሌ አደይ አበባ ስታዲየም (ብሉ ስካይ ሆቴል አጠገብ) ️ሙሉ ለ ሙሉ  ጥንቅ አድርገን ምናስረክብዎ አፓርትመንት ባለ 1 መኝታ 79.2 ካሬ 80 ካሬ እና 86.4 ካሬ ባለ 2 መኝታ 119 ካሬ ባለ 3 መኝታ 131ካሬ ሱቅ ግራዉንድ ላይ ከ14 - 42.5ካሬ 1ኛ ወለል 12 - 42.5ካሬ 2ተኛ,3, 4 ወለል 12 - 52.7ካሬ በ 2 አመት ሚረከቡት 2b+g+17 15% ቅድመ ክፍያ ከ 30%-100% ከከፈሉ ከ 6%-20% ቅናሽ ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰሮች የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ +25*******