2bdrm 2 bath 72sqm apartment for sale at አያት ባቡር ጣቢያ, cmc ሚካኤል by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 5,700,000.00 ETB

Property Details

በካሬ 79,917ብር   ግንባታቸው 85% በደረሱት ሳይቶች ይህም ማለት በሲ ኤም ሲ ሚካኤል ፣ በአያት ሂል ቦተም ሳይት በካሬ ከ79,971 ብር ጀምሮ እየተሸጠ ይገኛል።          በ8% ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት መግዛት  ይቻላሉ ። ️ሳይት የሚገኝባቸው ቦታዎች   እጅግ ነፋሻማ አየር ባለው ️cmc ሚካኤል አያት ግራደሞል ️አያት ባቡር ጣቢያ hill bootm ️cmc አደባባይ አለፍ ብሎ ፀሀይ ሪልእስቴት አጠገብ (meri1) ️zone 3 ለሚኩራ ️ጣፎ መሥመር ሊና ሳይት(lina) ሁሉም ሳይቶቻችን  ደረጃዉን የጠበቀ ቅንጡ ሊፍት፣ ጋርቤጅ ሹት ፣ የከርሰምድር ዉሀ፣ ስታንድባይ ጀነሬተር የተገጠመለት ዘመናዊ አፓርትመንት ናቸው። ️  የካሬ አማራጮች ባለ 1 መኝታ           -70 ካሬ = 5,597,970          - 60 ካሬ = 4,798,260 ባለ 2 መኝታ           - 70ካሬ= 5,597,970            -72 ካሬ = 5,757,912            - 100 ካሬ = 7,997,100 ባለ 3 ምኝታ           -110 ካሬ = 8,796,810           -107 ካሬ = 8,556,897            -115 ካሬ = 9,196,665          - 120 ካሬ = 9,596,520           - 130 ካሬ = 10,396,230          -145 ካሬ = 11,595,795 ባለ 4 ምኝታ   -150 ካሬ = 11,995,650 ️ ለምሳሌ       #ለምሳሌ:-  60m² ሰርተን ብንመለከት በካሬ = 79,971 ብር × 60 ካሬ ሙሉ ዋጋ = 4,798,260 .ብር ቅድመ ክፍያ 8% = 383,860.8 ብር ቀሪውን በ7 ዙር ቀስ በቀስ በረጅም ጊዜ የሚከፍሉት ነው።   ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በመሆኑ  ፍጠንው