new luxury apartment price in Ethiopia

Price : 97,000.00 ETB

Property Details

በሱማሌ ተራ የቤት ባለቤት ይሁኑ 
በ 381 ካሬ ላይ ያረፈ ምቹ አፓርትመንት 
በአንዱ ህንፃ ወለል ላይ 3 ቤቶች ብቻ 
2 አሳንሰር 
ሰፋፊ ደረጃዎች 
የደረቅ ቆሻሻ ማሶገጃ
ሰፊና ምቹ ቴራስ ያላቸው 
ህንፃው 2+b+g+15 ሲሆን የህንፃው ፕሮግረስ basment ላይ የሚገኝ 
ቦታው ለመኖሪያ ምቹ ሲሆን ለመርካቶ ቅርብ በመሆኑ ለነጋዴዎች ለንግድ ምቹ ያደርገዋል አካባቢው በ 2km ርቀት ውስጥ ሁሉንም ነገር ለማግኘት የተመቸ
ባለ 3 መኝታ ቤት 2 መታጠብያ ቤት አንዲሁም ስቶር አብሮ የያዘ 
(በካሬ 97000)
#ባለ 3 መኝታ   #ሙሉክፍያ      #ቅድመክፍያ 
113ካሬ =10,960,000  = 1,096,100
117.4ካሬ=11,387,800= 1,380,780
119ካሬ =11,543,000  = 1,154,300
#30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍሉ የ 25% ቅናሽ ይደረግላቸዋል ::
ለበለጠ መረጃ:- 
በ 09-*******ይደውሉ