Two bed 113sq.m apartment for sale at ሰንጋ ተራ price in Ethiopia

Price : 1,096,100.00 ETB

Property Details

በሱማሌ ተራ የቤት ባለቤት ይሁኑ በ 381 ካሬ ላይ ያረፈ ምቹ አፓርትመንት በአንዱ ህንፃ ወለል ላይ 3 ቤቶች ብቻ 2 አሳንሰር ሰፋፊ ደረጃዎች የደረቅ ቆሻሻ ማሶገጃ ሰፊና ምቹ ቴራስ ያላቸው ህንፃው 2+b+g+15 ሲሆን የህንፃው ፕሮግረስ basment ላይ የሚገኝ ቦታው ለመኖሪያ ምቹ ሲሆን ለመርካቶ ቅርብ በመሆኑ ለነጋዴዎች ለንግድ ምቹ ያደርገዋል አካባቢው በ 2km ርቀት ውስጥ ሁሉንም ነገር ለማግኘት የተመቸ ባለ 3 መኝታ ቤት 2 መታጠብያ ቤት አንዲሁም ስቶር አብሮ የያዘ               (በካሬ 97000) #ባለ 3 መኝታ   #ሙሉክፍያ      #ቅድመክፍያ 113ካሬ =10,960,000  = 1,096,100 117.4ካሬ=11,387,800= 1,380,780 119ካሬ =11,543,000  = 1,154,300 #30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍሉ የ 25% ቅናሽ ይደረግላቸዋል :: ለበለጠ መረጃ:- በ 09-*******ይደውሉ