አትራፊ አክሲዎን ይፈልጋሉ?? የአንድ አክሲዎን ዋጋ 100ብር apartment price in Ethiopia

Price : 100.00 ETB Fixed

  • Posted
    2 months ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51.3 % የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን 2500 (250,000 ብር) 5% የአገልግሎት ክፍያ ቅድመ ክፍያ 40% ነው። ቀሪ 60% በ3 አመት ቀስ ብለው ይከፍላሉ በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች በሪል ስቴት ልማት በሆቴልና ቱሪዝም በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች በትምህርት ኢንቨስትመንት እና በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ። ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ውይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል። ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 09-*******