matts real estate apartment price in Ethiopia

Price : 120,000.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

𝗕𝗼𝗹𝗲 𝗦𝗸𝘆𝗹𝗶𝗴𝗵𝘁 𝗛𝗼𝘁𝗲𝗹 𝘀𝗶𝘁𝗲  ልዩ አፓርታማ ️ በአመታት አንዴ የሚገኝ ዕድል ይጠቀሙ ቤቶን የቦሌ እምብርት ላይ ይግዙ! ለሥስት ቤቶች ብቻ በወጣ ልዩ ቅናሽ የኛን ቤቶች ሳያዮ ቤት ለመግዛት እንዳይወስኑ️ matts realestate ከዚህ ቀደም በወሎ ሰፈር ማራኪ አፓርታማ ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ ታማኝነቱን አስመስክሯል። አሁንም በቦሌ አየር መንገድ እስካይ "skylight hotel" ጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ ብዙዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ  ግንባታ ላይ ይገኛል።           የካሬ አማራጭ 76 -177ካሬ            down payment 10% ️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች የኛን ቤቶች ሳያዮ ቤት ለመግዛት እንዳይወስኑ️ ለመኖሪያ አልያም ለኢንቨስትመንት ምቹ ቦታ ላይ ያረፈ ️የማስታወቂያ ጊዜውን ተጠቅመው 1,000,000 ብር እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ ለበለጠ መረጃ +25******* ላይ ይደውሉ