apartment & shop for sale price in Ethiopia

Price : 95,000.00 ETB

  • Posted
    1 month ago
  • Property for
    For Sale

Property Details

በሞቀው እና በደመቀው መገናኛ ሾላ ከሲግናል ወደ መገናኛ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ የትራፊክ መብራቱ ከመድረሱ በፊት የንግድ ሱቆች ከ 10ካ.ሜ ጀምሮ እንዲሁም ባለ 2 መኝታ ከ 122 ካ.ሜ ጀምሮ እየሸጥን ነው! • የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው • ትልቅ እና አዋጭ የኢንቨስትመንት ዕድል • በከተማ መሃል የሚገኝ • ለትራንስፖርት ምቹ አካባቢ • ምቹ አከፋፈል • ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 3መኝታ per care 95,000 birr down-payment 30% 09 *******