Two bedroom 80sq.m apartment for sale at አያት ለሚኩራ by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 99,935.00 ETB

Property Details

የመኖሪያ ቤት ዝርዝር መረጃ መገኛው ሳይቶች:- ሲኤምሲ ፣ መሪ ቁ.1 ፣ አያት ዞን 2 ፣ አያት ዞን 3 እንዲሁም አያት ዞን 8 የመኝታ ክፍሎች :- ባለ 1, 2, 3 እና ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍሎች ጋር ስፋት :- ከ 60 ካሬ-150ካሬ 1-cmcሚካኤል /ወሰን ️ 115፣120፣138፣145(g+1)ካሬ ባለ 3 መኝታ 2-መሪ ቁጥር1 ሳይት ️ 70 ካሬ ባለ 1 መኝታ ️ 130 ካሬ ባለ2 መኝታ ️ 150 ካሬ ባለ 4 መኝታ 3-አያት ዞን2/ባቡር ጣቢያ በስተቀኝ በኩል ሳይት ️ 110፣115፣120፣127፣138ካሬ ባለ 3 መኝታ 4-ዛን3አያት ለሚኩራ ክፍለከተማ አጠገብ ️ 60 ካሬ ባለ 1 መኝታ ️ 72፣80 ካሬ ባለ 2 መኝታ ️ 90፣105፣115ካሬ ባለ 3 መኝታ ️ 125፣138ካሬ ባለ 3 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ አንድ የሰራተኛ ክፍል (maids room) አላቸው የአከፋፈል ሁኔታን በተመለከተ ፡- 1️⃣. ግንባታቸው እየተጠናቀቁ ላሉ ሳይቶች ፡-(ለሲኤምሲ እና አያት ዞን 2)  ቅድመ ክፍያ 25 % ሲሆን ቀሪው በግንባታ ሂደት እስከ አንድ አመት  መጨረስ ። መቼ እና እንዴት?? ️  25 % ክፍያ ውል ሲፈራረሙ ቀሪውን ክፍያ ደግሞ ቤቱን እስኪረከቡ ድረስ በ6 ዙር ከፍለው  መጨረስ ይችላሉ። አከፋፈሉም (25% 20% 20% 15% 10% 10% ) 2️⃣. በግንባታ ላይ የሚገኙ ሳይቶች (ለመሪ1 እና አያት ዞን 3 እንዲሁም አያት ዞን 8)  ቅድመ ክፍያ 15 % ሲሆን ቀሪው 85% በግንባታ ሂደት እስከ 2 አመት  ከስድስት ወር ከፍሎ መጨረስ ይቻላል መቼ እና እንደት?? ️  15 % ክፍያ ውል ሲፈራረሙ ቀሪውን ክፍያ ደግሞ ቤቱን እስኪረከቡ ድረስ በ7 ዙር ከፍለው  መጨረስ ይችላሉ። አከፋፈሉም (15% 15% 15% 15% 15% 10% 10%