Four bedroom 322sqm apartment for sale at Behind Monarch hotel price in Ethiopia

Price : 121,000.00 ETB Fixed

Property Details

akoya properties አኮያ ፕሮፐርቲስ   በከተማችን ዋና ዋና ቦታዎች ላይ እጅግ ቅንጡና ዘመናዊ ሆቴል አፓርትመንቶችን  በታላቅ የቅናሽ ማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: 1ኛ 90% ያለቁ ሆቴል አፓርትመንቶችን ይዘን መጠናል በ 40% ቅድመ ክፍያ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው  መሃል አዲስ አበባ   frendship park አጠገብ በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን  የተገነባ 3b+g+16 ዘመናዊ  አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: ባለ 1 መኝታ =96ካሬ ባለ 2 መኝታ=114&135ካሬ ባለ 3 መኝታ =135- 173 270-282 ካሬ penthouse ባለ 4 መኝታ duplex  = 322 ካሬ 2ኛ ግንባታቸው የተጀመሩ ሆቴል አፓርትመንቶች በሰሜን ማዘጋጃ ሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት 4b+g+18 ዘመናዊ  አፓርትመንቶች ከ 10% ቅድመ ክፍያ ባለ 1 መኝታ =81ካሬ ባለ 2 መኝታ=109-152 ካሬ ባለ 3 መኝታ =131-162 ካሬ our apartment aminities green park space for children restaurant, coffee shops የላውንደሪ ክፍል ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች በህንጻው ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ በፍሎት 3 ቤት 2 አሳንሰር, አንድ የእቃ አንድ የሊፍት ሩፍ ቶፕ ላውንጅ, event spaces   የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 mkva ጀነሬተሮች electric car charging system on our 3 basment parking areas ሲሲ ቲቪ ካሜራ ሴንትራል ዲሽ