2 bedroom 99m² apartment for sale at lebu by DMC Real Estate price in Ethiopia

Price : 78,000.00 ETB

Property Details

አዲስ ብሎክ ሽያጭ ሊጠናቀቅ አንድ  ሳምንት ብቻ ቀረዉ   በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ ️studio(56.6m2) አጠቃላይ ክፍያ = 4,811,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) = 481,100 ብር ️ባለ አንድ መኝታ (69 ካሬ) አጠቃላይ ክፍያ = 5,398,974 ብር ቅድመ ክፍያ (8%) = 431,917.92 ብር ️ባለ አንድ መኝታ (85 ካሬ) አጠቃላይ ክፍያ = 7,225,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) = 722,500 ብር ️ባለ ሁለት መኝታ (99 ካሬ) አጠቃላይ ክፍያ = 7,746,354 ብር ቅድመ ክፍያ (8%) = 619,708.32 ብር ️ባለ ሁለት መኝታ (126.1ካሬ) አጠቃላይ ክፍያ = 10,718,500 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) = 1,071,850 ብር ️ባለ 3 መኝታ(139 ካሬ) አጠቃላይ ክፍያ = 10,876,194 ብር ቅድመ ክፍያ (8%) = 870,095.52 ብር ️ባለ 4 መኝታ(190 ካሬ) አጠቃላይ ክፍያ = 16,150,000 ብር ቅድመ ክፍያ (10%) = 1,615,000 ብር ️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል... ️ በመንደራችን ዉስጥ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች        በአንድ ህንፃ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ባካፕ አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ስፍራ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ  ሰገነት። ለበለጠ መረጃ 093*******/098*******