2 bed 109sqm apartment for sale at ሰሚት price in Ethiopia

Price : 80,000.00 ETB

  • Posted
    4 weeks ago
  • Property for
    For Sale
  • Condition
    Semi-furnished
  • Area (m²)
    109
  • Bedroom
    2
  • Bathrooms
    2
  • Site
    ሰሚት

Property Details

ልዩ ቅናሸ በካሬ 80ሺ ብር ብቻ 95 % ያለቀ summit  72 አካባቢ ይገናባናቸውን ውብ አፓርትመንቶች ላይ ቅድመ ክፍያ 30% ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን ይችላሉ:: ለበለጠ መረጃ +25*******      ባለ 2 መኝታ = 110 ካሬ                            = 117 ካሬ                              132ካሬ      እንዲሁም ባለ 3 መኝታ                               =166 ካሬ                        =172 ካሬ                                      =>ህንፃው የሚያሟላቸው አገግሎቶች(amenities):    ሁሉም ክፍሎች በቂ የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙ ሰፊ መተላለፊያ ኮሪደር ያላቸዉ ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (parking ) የተዘጋጀላቸው የውሃ ችግርን የሚቀርፍ የውሃ ማጠራቀሚያ ያለው የመብራት ችግርን የሚቀርፍ ቋሚ የጀነሬተር አገልግሎት(standby generator) ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (garbage chute)                               #በእያንዳንዱ ፍሎር ዘመናዊ /cctv / የተገጠመላቸው የተናጥል ካርታ ያለው #ማስረከቢያ=(3-6)ወር ብቻ። #ባንክ በራሳቸው ለሚያመቻቹ ደንበኞች: 30% ከፍለው ቀሪ 70% በባንክ መክፈል ይችላል #ብልሆች ሳይቶቻችንን ጎብኝተው አረጋግጠዋል ፤ ገንዘባቸውንም በተገቢው ቦታ አስቀምጠዋል። አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት አጣምረው የያዙ ናቸው ለበለጠ መረጃ 091*******