20 m²sqm shop for sale at ፒያሳ by Temer Real Estate price in Ethiopia

Price : 3,900,000.00 ETB Negotiable

Property Details

ለ 3ኛ ጊዜ የንግድ ሱቅ ከቴምር ፕሮፐርቲስ በ አዲሲቷ ፒያሳ አድዋ ፊትለፊት ባለ ሁለት ቤዝመንት ባለ አምስት ወለል ህንፃ 2b+ g+5 ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አድዋ ሙዝየም ፣አዲስ አበባ ማዘጋጃ ፣ሀገር ፍቅር ትያትር ፣ሲኒማ አምፒር እንዲሁም ለአራዳ ጊዮርጊስ በቅርብ ርቀት የሚገኝ በ 4ቱም አቅጣጫ ዋናውን መንገድ መያዙ ለንግድዎ ተመራጭ ያደርገዋል ለተለያዩ የንግድ ቦታ የሚውል ለወርቅ ቤት ቡቲክ ፋርማሲ ካፌ ኤሌክትሮኒክስ office ............ ልዩ ዕድል ቀድሞ ለሚገዙ 20 ደምበኞች 10% ቅናሽ ዋና የሽያጭ ቢሮ በታች ባለው ስልክ ይደውሉልን ️ 093*******