2 bedroom 2 bathroom 110sq.m apartment for sale at ለቡ price in Ethiopia

Price : 70,000.00 ETB

  • Posted
    4 weeks ago
  • Property for
    For Sale
  • Condition
    Semi-furnished
  • Area (m²)
    110
  • Bedroom
    2
  • Bathrooms
    2
  • Site
    ለቡ

Property Details

ለቡ ቫርኔሮ ለ8 ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ዋጋ የአፓርታማ ሽያጭ ጀምረናል። ቤትዎን ለመኖር አመቺና ውብ የተፈጥሮ እይታን በሚያገኙበት ነፋሻማ አየር ባለው ለቡ ቫርኔሮ በተመጣጣኝ ዋጋ ይግዙ ! ለመጀመርያዎቹ 8 ቤቶች #የሽያጭ_ዋጋ 70,000 ብር በካሬ አፓርታማው ያካተተው g+10 አፓርታማ በወለል 3 ቤቶች ብቻ ዘመናዊ ሊፍት ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ እና የውሃ ታንከሮች ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ በየወለሉ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter ) የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ የእንግዳ መቀበያ ዘመናዊ ጂምናዚየም ውብ የተፈጥሮ እይታ እና ነፋሻማ አየር ባለ2 መኝታ 140 ካሬ 25% ቅድመ ክፍያ  150 ካሬ 25% ቅድመ ክፍያ ባለ3 መኝታ 167 ካሬ 25% ቅድመ ክፍያ ግንባታ ላይ እያለ መልሶ በመሸጥ አትርፈው መውጣት የሚችሉበት የኢንቨስትመንት አማራጭ ያለው ከተረከቡም በኋላ ቢሸጡት ቢያከራዩት አዋጭ 091*******