1 bedroom 1 bath 71sq.m apartment for rent at Frendship Park by Amibara Properties price in Ethiopia

Price : 7,800,000.00 ETB

Property Details

በ 10% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እንሆ በሽያጭ ላይ         አሚባራ ፕሮፐርቲስ በመሀል ከተማ ፍል ዉሃ አካባባቢ ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ በ35,751ሜትር ስኩየር ላይ ያረፈዉ የአሚባራ ፕሮፐርቲስ  የመኖርያ መንደር በ10% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እንሆ በሽያጭ ላይ ይገኛል ። ► የልጆች መጫዎቻ ► የስፖርት ማዘውተርያ ጂምናዜም እና ስፓ ►  የመዋኛ ገንዳዎች ► ኢንተር ኮም ►አይስ ስኬቲንግ ► መጠባበቅያ ጄኔሬተር ► የመኪና ቻርጅንግ ስቴሽን ► የከርሰ ምድር ዉሃ ብዙ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው : ▣ ቅድመ ክፍያ 10%  ብቻ ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡  አሁኑኑ  ወደ አሚባራ ፕሮፐርትቲስ        091*******ይደውሉ              አሚባራ ፕሮፐርቲስ             ልዩነትን እንፈጥራለን!