4 bed 3 bath 215m² apartment for sale at cmc price in Ethiopia

Price : 26,000,000.00 ETB

  • Posted
    1 week ago
  • Property for
    For Sale
  • Condition
    Furnished
  • Area (m²)
    215
  • Bedroom
    4
  • Bathrooms
    3
  • Site
    cmc

Property Details

cmc አደባባይ ያለቀ አፓርትመንት        092******* * የባንክ አማራጭ ያለው ግንባታዉ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ የተናጠል ካርታ ያለው ዉብ አፓርትመንት እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ አመቺ  የሆነ አፓርታማ በሲኤምሲ የተባበሩት ️215 ካሬ ባለ 4 መኝታ ክፍል+የሰራተኛ መኝታ ክፍል እና ላዉንደሪ      #በአቅራቢያው_የሚገኙ አዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽን እና ኤግዚቢሽን ማእከል ፣ ሰንሻይን እና የጊፍት የመኖርያ መንደር፣ ለሚ ፓርክ ፣ ዓለም አቀፍ ሆቴሎች የጤና ተቋማት እና ሪዞርቶች ዋጋ 26 ሚሊየን ድርድር አለው 40% በባንክ በረጅም አመት መግዛት ይችላሉ 092*******