One bedroom 81sq.m apartment for sale at ቦሌ መድኃኒዓለም by Hosea Real Estate price in Ethiopia

Price : 8,700,000.00 ETB

Property Details

        ‼️️ምን እያሰቡ ነው? ትርፋማ ኢንቨስትመንት? አዋጭ ንግድ? ‼️️ በንብረት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት እጅግ አስተማማኝ፣ አዋጭ እና ዘላቂ መፍትሔ ነው። አሁኑኑ ይወስኑ!!! በመሀል ቦሌ እስከ 25% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ! ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ! ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ! 57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ 84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ 134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም ዱፕሌክስ በ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ! ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ። ለበለጠ መረጃ / +25******* ሆሴዕ - አሁንም ከቃል በላይ! #hosearealestate #ethiopia #addisababa #highrise #luxuryapartment #newyear2017 #discount #bole