Onebdrm 54m² apartment for sale at CMC Gibson ትምህርት ቤት አጠገብ price in Ethiopia

Price : 4,800,000.00 ETB

Property Details

መገኛ ቦታ - cmc ከ ሚካኤል ቤ/ክ  አጠገብ ️ አስተማማኝ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ ️ ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው ️ የ ከርሰ ምድር ውሀ ️ ዋና, ደረጃውን የጠበቀ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ ️garbage shot ️ terrace ️ playground (አፓርታማው 2800  ካሬ ግቢ ሲኖረው)፤ 3b + g + 23ነዉ ከባለ አንድ መኝታ (54ካሬ እስክ ባለ 3 መኝታ 154 ካሬ አማራጮች አሉት) ️ 3 ቤዝመንት ፍሎሮች ለመኪና ማቆሚያ የሚዉሉ ይሆናል። የአፓርታማዎች የካሬ ዋጋ 90,000 (15% ቫትን ያካተተ ️ ቅድመ ክፍያ 10% ሲሆን ቀሪዉን ክፍያ ደግሞ በግንባታ ሂደት፣ በ3 ዓመት ተከፍሎ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ ያሉ የካሬ አማራጮች እና የክፍያ መጠን፡ ℹ️ ባለ 1 መኝታ (54 ካሬ) 4,800,000 ብር 15% 729,000 ℹ️ ባለ 2 መኝታ (119 ካሬ) 10,710,000 ብር 10% 1,071,000 ℹ️ ባለ 3 መኝታ (129 ካሬ) * 11,610,000 ብር 10% 1,161,000 የግንባታ ስራውን ሙሉ በሙሉ አጠቃሎ ለማስረከብ የተቀመጠለት የጊዜ ገደብ 3 አመት ብቻ ነዉ።          ሳይት ለመጎብኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ️ 093******* ይደውሉልን። ሳተላይት ቢሯችን ፦ ሃያ ሁለት ጎላጎል ታወር