2 bedroom 99sq.m apartment for sale at lebu mabirat by DMC Real Estate price in Ethiopia

Price : 7,746,000.00 ETB

Property Details

በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የመኖሪያ መንደር - ለሽያጭ ተለቀቀ ! ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት አዲስ ዲያስፓራ ብሎክ ለሽያጭ አውጥቷል። እስከ 50 ቤት ድረስ ለቀደሙ ገዥዎች ዝቅተኛ እስከ 78,000 ብር በካሬ ድረስ ቅናሽ ተደርጓል። ከ 50 ቤቶች በኋላ ቅናሹ ያበቃል። በፊት ቀድመው ሪዘርቭ ማስያዝ ይችላሉ። ለሽያጭ የወጣው አሁን ስለሆነ በሚፈልጉት ቦታ ላይ የፈለጉትን ስቶክ ማግኘት ይቻላሉ። dmc ሪል እስቴት ለቤት ገዥዎች ሁሉንም አማራጭ አዘጋጅቷል። እየኖሩበት የሚከፍሉት የባንክ አማራጭም አለ ። major discount on the newly released diaspora block. only 15 days remaining; act swiftly. dmc real estate - joy starts here! ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል!