One bed 89sqm apartment for sale at bole price in Ethiopia

Price : 89,881.00 ETB

  • Posted
    4 days ago
  • Property for
    For Sale
  • Condition
    Semi-furnished
  • Area (m²)
    89
  • Bedroom
    1
  • Bathrooms
    1
  • Site
    bole

Property Details

ለ 1 ሳምንት የሚቆይ ዋጋ ቦሌ ደምበል በካሬ 89,881 ብር ብቻ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ ሳናጠናቅቅ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን አፓርታማው b+ g+17ነው ባለ 1መኝታ  እና ባለ 2መኝታ አሉት ️የአፓርታማዎቹ የካሬ ዋጋ 89,881 በ15% ቅድመ ክፍያ  የአከፋፈል መንገድ የም • ባለ 1 መኝታ=89m² 100% =7,999,467 ቅድመ ክፍያ 30%= 2,399,840 • ባለ 2 መኝታ=153sqm 100% =13,751,893 ቅድመ ክፍያ 15%=2,062,784 • ባለ 2 መኝታ= 158sqm 100% =14,201,302 ቅድመ ክፍያ 15% =2,130,195 • ባለ 2 መኝታ=169sqm 100%+ 15,190,000 ቅድመ ክፍያ 15%= 2,278,500 አፓርታማው የሚያካትታቸው ℹ️ 2 ዘመናዊ ሊፍት( አሳንሰር) ℹ️የውሃ ማጠራቀሚያ ℹ️ የውሃ መግፊያ ℹ️ በቂ ፓርኪንግ ℹ️ የቆሻሻ ማስወገጃ ℹ️ standby ጀነሬተር ℹ️ ቴራስ ℹ️መዋኛ ገንዳ የግንባታ ስራውን ሙሉ በሙሉ አጠቃሎ ለማስረከብ የተቀመጠለት የጊዜ ገደብ 18 ወራት ብቻ (በ 1 አመት ተኩል)ነው። ️ሳይት ለመጎበኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ ️ 09-******* ይደውሉልን ።