3 bedroom 3 bath 118sqm apartment for sale at ለቡ መብራት by DMC Real Estate price in Ethiopia

Price : 9,335,800.00 ETB

Property Details

ቅናሹ ሊያበቃ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል ይፍጠኑ በመሀል ለቡ መብራት ቻድ ኤምባሲ አጠገብ 65ሺ ካሬ ላይ ያረፈ ውብና ቅንጡ የመኖሪያ መንደር ለመኖሪያ ቢሉ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ከ 215ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በካሬ ከ78ሺ ብር ጀምሮ 60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት በውስጡ የልጆችና የአዋቂ መዝናኛ ስፍራዎች ፤የመዋኛ ገንዳ ፤የስፖርት ማዘውተሪያዎች ፤ቤተመጻሕፍት እና ሌሎች በርካታ ግብአቶችን ያሟላ ውብ መኖሪያ መንደር ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ከታች ባለው ስልክ በመደወል የህልሞን ቤት የግሎ ያድርጉ። 098*******