Two bed 134m² apartment for sale at አያት 49 by Hosea Real Estate price in Ethiopia

Price : 84,200.00 ETB

Property Details

አያት ላይ ቤት ለምትፈልጉ > አሁን ላይ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቤቶች አያት 49 (በ semi finished የሚረከቡት) > et village አጠገብ > g+7+ አንድ ቤዝመንት ያለው > በfloor 3 ቤቶች > በባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ > ከ134-170 ካሬ > አሁን ላይ 90% ያክሉ የተጠነናቀቀለት    አሁን ላይ በካሬ 82,400 ብር አከፋፈል:- ቅድመ ክፍያ 25% ቀሪው በ 1 አመት የሚጠናቀቅ። > stand by generator እና የውሃ reservoir ከ ፖምፕ ጋር ያላቸው ናቸው። > አከፉፈል ላይ 100% ለከፈለ የ10% discount እንዲሁም 50% ለሚከፍል የ 10% discount እናደርጋለን።