Two bedroom 162sqm apartment for sale at መገናኛ by Legacy Real Estate price in Ethiopia

Price : 14,400,000.00 ETB

Property Details

በ25% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ???????!! 091******* ባለ 18 ወለል ዘመናዊ አፓርትመንት በመሀል ከተማ መገናኛ (የካ መብራት ፊት ለፊት ነው) የግምባታ ደረጃ በመጠናቀቅ ላይ ያለ!! ባለ 2 እና 3 መኝታ ከ162_195.5 ካ.ሜ የካሬ አማራጮች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, laundry room and store 24 ሰአት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ የራሱ የከርሰ ምድር ውሀ ያለው ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚጠቀሙበት ሰፊ ቴራስ ከመሰብሰቢያው አዳራሽ ጋር gym & spa ከነ ሙሉ እቃው 5 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት 100% ለሚከፍሉ ደንበኞች ስም እናዞራለን ይፍጠኑ!!! በጊዜ በመወሰን ትርፈዎትን ይጨምሩ ይደውሉ!!!