One bedroom 74m² apartment for sale at አፍራካ ህብረት price in Ethiopia

Price : 80,000.00 ETB

Property Details

በ20,000 ብር የካሬ ልዩነት በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ የቀረበ አፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ከ80,000 ብር የካሬ ዋጋ እና ከ75 ካሬ ባለአንድ መኝታ ጀምሮ ከሆራ ሪል እስቴት በከፊል ማጠናቀቂያ የካሬ ዋጋ 80,000 ብር በሙሉ ማጠናቀቂያ የካሬ ዋጋ 95,000 ብር የካሬ አማራጮች ባለአንድ መኝታ 75 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 6,000,000 ብር 15% ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር 82 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 6,560,000 ብር 15% ቅድመ ክፍያ 984,000 ብር ባለሁለት መኝታ 110 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 8,800,000 ብር 15% ቅድመ ክፍያ 1,320,000 ብር ባለሶስት መኝታ 185 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 14,858,400 ብር 15% ቅድመ ክፍያ 2,228,760 ብር አፓርታማው ያካተታቸው 3b+g+20 2000 ካሬ ይዞታ ላይ ያረፈ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያን ያካተተ ከፍተኛ አቅም ያላቸው የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች በቂ ዘመናዊ አሳንሰሮች የከርሰምድር ውሃ ከበቂ ውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter ) ጥራታቸውን በጠበቁ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች የሚጠናቀቅ ለተለያዪ ዝግጅቶች የሚውል  የጋራ ቴራስ የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቶቹን ይጎብኙ 091*******