1bdrm 48sqm apartment for sale at piazza,Addis Abeba by Temer Real Estate price in Ethiopia

Price : 4,830,000.00 ETB

Property Details

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ 25% ከ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 483,000 ብር ️  የ መኖርያ ቤት በ ተለያዮ የ ካሬ  አመራጭ ከ46 ካሬ ጀምሮ እስከ 142 ካሬ       ፒያሳ (ሊሴ ገብረ ማርያም ት/ቤት ጀርባ) በተለያዩ የካሬ አማራጯች እርሶ በፈለጉት የቤት ዲዛይን ማስራት የሚችሉበት አማራጭ  ይዘን ቀርበናል በህንጻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች 24/7 back up ጀነሬተር የከርሰምድር ውሀ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ(garbage shoot) የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(cctv service ) አመቺ አከፋፈል ️ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ። አሁኑኑ ይደውሉልን   ️ .093******* .098******* .