Three bedroom 2 bath 144sq.m apartment for sale at ጃክሮሰ price in Ethiopia

Price : 65,000.00 ETB

Property Details

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ #ሸዋ ሆምስ_ሪልስቴት  ከ ገርጂ ጃክሮስ  አደባባይ አለፍ ብሎ አለማየሁ ህንፃ  ፊት ለፊት በ 44,396 m2 ላይ ያረፈ  መንደር ላይ  #አፓርትመንቶች  መሸጥ ጀመረ። ሸዋ ሆምስ  የሚለይበት ዋና ዋና መለያዎች 1ኛ- በኢትዮጵያ ፍታሐብሄር ህግ እንዲሁም በአዲስ አበባ ሊዝ አዋጅ መሰረት ያደረገ እና የፀደቀ ውል አዘጋጅቶ የሚያስረክብበትን ግዜ ገደብ አስቀምጦ ውል መግባቱ። 2ኛ-በኢትዮጵያ ብር መሸጡ የዶላር ዋጋ መጨመር ጋር ግንኙነት አለመኖሩ። 3ኛ-አለም አቀፍ የግንባታ ፈቃድ ባላቸው የውጭ(china) ኮንትራክተሮች ማስገንባቱ። 4ኛ- ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች; ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርዓት; በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ; ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ; ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ; ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር; ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው; ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ.... 5ኛ-በምንገነባው መንደር ውስጥ ሰፊውን ቦታ ለ green area, የልጆች ምጫወቻ ፣የ ህፃናት ማቆያ ፣ የ ስፖርት ማዘውተርያ gym;  ለተለያዩ የግቢ ማስዋቢያ ማዋሉ። ቢሮ ሲመጡ የበለጠ መረጃውን ያገኛሉ።   ለ አጭር ግዜ የሚቆይ ከ ታላቅ ቅናሽ ጋ በ ማስታወቂያ ዋጋ በ ካሬ 65.000 ብር ብቻ;       በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ኤርምያሰ️ 091*******