5 bedroom 150m²m² house for sale at Bole Arabsa Diaspora Site price in Ethiopia

Price : 17,000,000.00 ETB

Property Details

   ቦሌ አራብሳ ዲያስፖራ ሠፈር ፤  g+2 መኖሪያ ቤት ሽያጭ -----  150 ካ.ሜ   አድራሻ ፦ ቦሌ አራብሳ ዲያስፖራ ሠፈር ፤ ቃፅላ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት     ስፋት = 150 ካ.ሜ    ፊኒሽንግ ላይ ያለ ቤት ፤ የልስን ስራው መሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ። የግቢ አጥር ፤ በር የተሠራለት    የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ( electrical installation works ) ሙሉ የተጠናቀቀ።   በኮንክሬት የተሠራ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ( rc septic tank ) ያለው    ብርሃን 3ቱም አቅጣጫ ወደ ቤቱ የሚገባበት ።  l - ላይ ያለ በጣም ቆንጆ አቀማመጥ    የውሃ የመብራት መስመር ያለው     3 phase የመብራት ቆጣሪ ያለው    5 መኝታ ቤት    6 መታጠቢያ ቤት    ሳሎን ( living and dining room)     ላውንደሪ ክላስ    ቴራስ  እና ሎቢ አለው    ዋጋ   = 17 ሚሊየን ብር ።  ድርድር አለው። ️  ቤት ፣ ቦታ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ሊንኩን  በመጫን ቅጹን ይሙሉ። https://forms.gle/nlxcvmvermwvtgpy5 for more option https://t.me/nexuspropertymarketing ️ join our channel ለተጨማሪ መረጃ +25******* ቴሌግራም- @belegrateful whatsapp +25******* #realestate #realtor #villaforsale #homeforsale #dreamhome #landandplotforsale #condoforsale #apartment #luxuryapartmentforsale #luxuryhomes #propertyinvestment #realestateagent #addisababaaprtment