One bedroom 25 - 50m²sqm apartment for sale at Piassa by Temer Real Estate price in Ethiopia

Price : 3,900,000.00 ETB

Property Details

#ቴምር ሪል እስቴት መሃል #ፒያሳ መኖርያ እና #ሱቅ ሽያጭ ፒያሳ ሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት አጠገብ። በተለያዩ የካሬ አማራጭ ከ ባለ 1 መኝታ -ባለ 3 መኝታ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በአመቺ አከፉፈል ውላችን በኢትዬጱያ ብር ነው እንደ አከፋፈሎ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተንሎታል ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ፒያሳ አድዋ ሙዝየም ፊትለፊት በሚኒሊክ አደባባይ ከ18 ካሬ ጀምሮ ከ900ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እንዲሁም አፓርትመንቶች ሱማሌ ተራ ሀይሌ ጋርመንት አያት ፈረስ ቤት ለበለጠ መረጃ ️091*******/093******* #temerrealestate #ቴምር #ሱቅ #ፒያሳ