Two bedroom 2 bathroom 105m²sq.m apartment for sale at sarbet by Reality Real Estate price in Ethiopia

Price : 15,063,600.00 ETB

Property Details

️ታላቅ ቅናሽ ከሪያሊቲ ሪል እስቴት 15% discount እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2016 ሀ ብሎ የጀመረው ሪያሊቲ ሪል እስቴት በእዚህ 10 አመት ውስጥ 8 ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ያስረከበ ሲሆን አሁንም ከዚህ በፊት እንደተለመደው በመሀል ከተማ ️ቦሌ ደምበል እና ️ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ አጠገብ / መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ግንባታቸው 85 እና 95 % የደረሱ ዘመናዊ እና ጥራታቸውን የጠበቁ መኖርያ ቤቶችን ገንብተን ይዘንሎት መተናል። ️ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ * ከ30% ጀምሮ ለሚከፍል ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ️ከባለ1 መኝታ 65 ካሬ- 220 ካሬ 3 መኝታ ግንባታቸው 90% የደረሱ ቤቶችን ያቀረብን ሲሆን ️በባንክ ማያያዝ ለሚፈልግ የተናጠል ካርታ አዘጋጅተንሎታል። ️አፓርትመንቶቻችን የተለያዩ አገልግሎቶችን የያዘ ሲሆን እንደ * ጂም፣ስፓ፣ * club house ( ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን አዳራሽ) * በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ከተጨማሪ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ ጋር * standby generator ፣ የከርሰ ምድር ውሀ * 24/7 የጥበቃ አገልግሎት ️ሪያሊቲ እውነት ነው ️ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ️ +25******* ይደውሉ