2 bedroom 94m²sq.m apartment for sale at Temer Real Estate piasa, sarbet, Ayat, garment, sumale tera for sales by Temer Real Estate price in Ethiopia

Price : 976,500.00 ETB

Property Details

25% ቅናሽ ያገኛሉ 091******* / 098******* ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ ረጅም ዙር የሚከፍሉት በመሀል ፒያሳ ሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ በ 2000ካሬ ላይ ያረፈ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ temer ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል። አፓርትመንቶች በ 480 ሺ ብር ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ 46 - 111ካሬ ️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት:: ️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ ️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች 4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(cctv service ) ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ። ለበለጠ መረጃ ️ 091******* ️ 098******* ይደውሉ።