2 bed 105m²sqm apartment for sale at le gare by Gift Real Estate price in Ethiopia

Price : 118,000.00 ETB

Property Details

️የአዲስ አበባእምብርት በሆነው በመሀል ለገሃር ላይ ከ600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ !!በ84 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈው ውብ መንደር በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ ቀረበ!!! ️09-******* ️09-*******   ️ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ !! ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ ወይም    600,000 ብር ቅድመ ክፍያ!!! ከባለ 1 መኝታ 65 ካሬ እስከ ባለ 3 መኝታ 163 ካሬ የተለያዩ የካሬ አማራጭ የቀረበ !! በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት  አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ️️️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት። በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!! ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች  በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ የከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ት/ት ፣ሆስፒታል፣መዝናኛ ማዕከል ፣ የልጆች መጫወቻ ወዘተ ለበለጠ መረጃ:-ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ !! ️09-******* ️09-******* one bedroom 65.17 meter square total price=7,698,241 down payment=8%=615,859.28 two bedroom 108.44meter square total price=12,803,226 down payment=8% =1,024,258.08 two bedroom 141.15 meter square total price=16,674,297 down payment=8%=1,333,943.76 three bedroom 163.91 meter square total price=19,363,194.5