3 bed 151 - 249m²sqm apartment for sale at ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊትለፊት by Horra Real Estate price in Ethiopia

Price : 39,375,000.00 ETB

Property Details

በሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊትለፊት 98% ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርታማ ከፍተኛ ጥራት ባላቸው የፊኒሺንግ ዕቃዎች የሚጠናቀቅ የካሬ አማራጮች ባለ3 መኝታ 225 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 39,375,000 ብር 50% ቅድመ ክፍያ 19,687,500 ብር ባለ4 መኝታ 305 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ 45,000,000 ብር 50% ቅድመ ክፍያ 22,500,000 ብር አፓርታማው ያካተታቸው 2b+g+15 ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያን ያካተተ ከፍተኛ አቅም ያላቸው የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች በቂ ዘመናዊ አሳንሰሮች የከርሰምድር ውሃ ከበቂ ውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter ) ለተለያዪ ዝግጅቶች የሚውል  የጋራ ቴራስ የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ