Three bedroom 3 bath 95 - 104m²sqm apartment for sale at cmc micheal by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 12,344,400.00 ETB

Property Details

አሁን ነው ቤት መግዛት በታላቅ ቅናሽ የአፖርትመንት ሽያጭ በመሀል አዲስ አበባ በማይታመን ዋጋ። 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል ቀሪውን በረጅም ጊዜ አከፋፈል የሚከፍሉበትን መንገድ አመቻችተናል:: ባለ 1 መኝታ  ባለ 2 መኝታ  ባለ 3 መኝታ ባሐ 4 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት/ ስቶርና የላውንደሪ ቦታ አላቸው። ሁሉም ክፍሎች በቂ የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙ 2 ዘመናዊ  የሠው እና 1 የእቃ ማጓጓዣ አሳንሰሮች የመዝናኛ ስፍራ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ 24/7 የደህንነት ካሜራ ጂም ሱፐር ማርኬት central satellite dish የከርሰ ምድር ውሃ ለእያንዳዱ ህንጻ የራሡ አውቶማቲክ ጄኔሬተር ያለው እስፓ የቆሻሻ ማስወገጃ ሹት እንዲሁም ሌሎች መገልገያዎች (amenities) ይኖሩታል