1 bed 51 - 73m²sqm apartment for sale at Summit 72 by Get-As Real Estate price in Ethiopia

Price : 6,947,200.00 ETB

Property Details

ስምተዋል! በነፋሻማው ሰሚት ሰማይ ስር ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3እጅግ ዘመናዊ ፣ቅንጡ እና ሙሉ ለሙሉ ያለቀ  አፓርትመንት ሽያጭ ከ ጌትአስ ሪልእስቴት 10%ከፍለው ቁልፉን የሚረከቡት ቀሪውን  እየኖሩበት ወይም አከራይተው በረጅም ጊዜ የሚከፍሉት  ይፍጠኑ ዉስን ቤቶች ብቻ ነው የቀሩን ይምጡ እና በብር ይግዙ         በዉስጡ የያዛቸው   ጂምናዚየም ሱፐርማርኬት ፋርማሲ ክሊኒኮች ሲኒማ ሬስቶራንቶች የውበትሳሎኖች ቡቲኮች አሉት የመዋኛ ገንዳ የልጆች መጫዎቻ ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት        +25******* #realestatethiopa #affordablehousing #realestate  #realestateforsell #realestate2024  #ethiopia #getasrealestat #getas