Three bed 150m²sqm apartment for sale at sarbet near to vatican embassy by Jenboro Real Estate price in Ethiopia

Price : 1,725,000.00 ETB Fixed

Property Details

ጀንቦሮ ሪል እስቴት! ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን **** በመዲናችን አዲስ አበባ ለመኖሪያ አመቺ በሆነው ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል። እነዚህ የቅንጦት አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች በመዲናዋ የንግድና አመች ከመሆናቸው ባሻገር ለኑሮ አስፈላጊ የሚባሉ መሰረተ ልማቶችን ያሟሉ ናቸው፡፡ 5200 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር 10% ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቤትዎን የግሉ ያድርጉ። ጀንቦሮ ሪል እስቴት በግዜ ግቡ ! ለበለጠ መረጃ፡- +2519- 29337935