One bedroom 51 - 73m²sq.m apartment for sale at አያት by Ayat Real Estate price in Ethiopia

Price : 479,000.00 ETB

Property Details

##ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ!!!! ## ግዙፉና ስመገናናው 8000 አባወራዎችን የቤት ባለቤት ያረገው ሪልስቴት አሁን ደገሞ በ 60/40 የባንክ ብድር ያላቸው አፓርታማዎች ከመጀመሪያ ፍሎር ጀምሮ በመሸጥ ሰኔ 2017 ዓ.ም ለደንበኞት ለማስረከብ ዝግጅቱን ጨርሶዓል። እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ፣ ከዚ እድል ተጠቃሚ በመሆን ገንዘቦን ለመታደግ አላሰቡም? አማራጭ ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ከ 2ኛ ፎቅ ጀምሮ በ 8% ቅድመ ክፍያ እንዲሁም በዓልን ምክንያት በማድረግ። ከ 5% - 15% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተንሎታ ይፍጠኑ ያግሎ ያድርጉ ። #location በመሪ-1: አያት ዞን-2 : ዞን-3 እና በዞን-8 ሳይቶች:- እንዲሁም ሲመሲ እና አያት ሳይቶች በቅርቡ ግንባታቸው ተጠናቆ የሚረከቡ ። በብር ብቻ እሚዋዋሉት! ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና የዋጋ ማስተካከያ ስጋት በ 480,000 ብር ቅድመ ክፍያ ቤት እንሸጣለን በ 629,280 ብር ቅድመ ክፍያ ሱቅ እንሸጣለን #የካሬ_አማራጭ ከ 20 - 300 ካሬ ሱቅ ባለ 1 መኝታ ከ60 ካሬ ጀምሮ ባለ 2 መኝታ ከ72 - 100 ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ90 - 145 ካሬ ባለ 4 መኝታ 150 ካሬ በኢትዮጵያ የንግድ ኢንቨስትመንት ትልቁን የአክሲዮን ትርፍ(51.38%)ያስመዘገበውን አክሲዮን ማህበርሩ የአክሲዮን ሽያጩን ሊያጠናቅቅ ነው ። ታዲያ እርስዎ ምን ይጠብቃሉ? የ አክሲዮን ማህበሩ አክሲዮኖች በመግዛት የ 8 ትርፋማ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ!!! #ከሀገር_ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንድምትችሉ ለምሳወቅ እንወዳለን እንዲሁም በዲኤች ኤ እንልካለን ይፍጠኑ። ለበለ